በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሻም ፒዮናው ፋሲል ከነማ የቅድመ ዘመን ዝግጅቱን መቀመጫውን ባህር ዳር ላይ አድርጎ እየሰራ ይገኛል፤ ፋሲሎች ለዘንድሮ የውድድር ዘመን...
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ ፋሲል ከነማ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከመቐለ ጋር የተሳካ ጊዜ ያሳለፈውን ኦሰይ ማውሊን አስፈረሙ። መቐለ 70 አንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ጋብርኤል አህመድ በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። ስዩም ከበደን በአሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ በተጨዋቾች ዝውውር ላይ ዝምታን መርጠው...
የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን 2011 AGG(3-2) FT አዛም 3-1 ፋሲል ከነማ ⚽ 23'⚽31'ሪቻርድ ጆዲ ⚽ 37'ሙጂብ ቃሲም...
ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ትናንት የታንዛኒያውን አዛም 1-0 አሸንፈው ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር በስምምነት መለያየታቸው ይፋ ሁኗል ። ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ስዩም...
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ በሜዳው እዛምን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ በመጀመርያ እጋማሽ በበዛብህ መለዮ እማካኝነት በተቆጠረች ግብ እሸንፈዋል። በባለሜዳው...
ከጻውሎስ ጌታቸው(ማንጎ) ጋር የተለያዩት የጣና ሞገዶቹ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በተጨዋችነት እና በምክትል እሰልጣኝነት በርካታ ዓመታትን ያሳለፈው ፋሲል ተካልኝን በዋና እሰልጣኝነት ለመሾም ተቃርቧል።...
ሱራፌል፡- የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን እኛ አላጣነውም አሁንም ራሳችንን እንደሻምፒዮና ቡድን አድርገን ነው እየቆጠርን የምንገኘውና የእሁዱን የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ማግኘታችን ሁላችንንም ደስተኛ አድርጎናል፡፡...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident