ጅማ አባጅፋር

182 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ – እይታ | ጅማ አባጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና

ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መካከል የጅማ አባጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል። በከፍተኛ መነቃቃት የሚገኙት ቡናማዎቹ ወደ ጅማ በማቅናት ጠንካራውን...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ባህርዳር ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ባህርዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለት ሳምንት አረፍት በኋላ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ ነገም ቀጥሎ 6...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጅማ አባጅፋር የፕሪሚየር ሊግ ፀሃይ እየጠለቀ ይሆን?

  👉 የመክፈያው ቀን ይራዘምልን ብለው ቢጠይቁም ተቀባይነት አጥተዋል....   ጅማ አባጅፋሮች ክፈሉ የተባሉት የመመዝገቢያ 870 ሺህ ብር የመክፈያ ቀነገደቡ በ15 ቀን እንዲራዘም...

ዜናዎችየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጅማ አባ ጅፋር የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

  የሊጉ መጠናቀቅ ተከትሎ የተለያዩ ክለቦች የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስላል የሚለውን የገር እያነሳን ቆይተናል በዛሬው ፅሁፋችን ደግሞ የጅማ አባጅፋር የመጀመሪያውን ዙር ጉዞ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትጅማ አባጅፋር

አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 1-0 ጅማ አባጅፋር

በሰላም አባዲ 👉👉 የመጨረሻ ጨዋታ ስለሆነ አጥቅተን መጫወት ነበረብን ታግለን እንደ ጥሎ ማለፍ ባህሪ ነው ወደ ሜዳ ይዘን የገባነው 👉👉 ያገኘናቸውም አጋጣሚዎች መጠቀም...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ| ነብሮቹ በእዮብ በቃታ አስደናቂ የቅጣት ምት ግብ የመጀመሪያውን ዙር በድል አጠናቀዋል

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ፍፃሜውን የሚያገኝበት የዚህ ሳምንት ጨዋታ በተጣለበት ቅጣት ጨዋታውን ሀዋሳ ላይ እያደረገ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና ጅማ አባጅፋርን...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ ዕይታ| ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባጅፋር

15ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ አርብ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።   እኛም በነገው ዕለት የሚካሄደው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋሮች ወደ ሀዋሳ አምርተዋል

ባለፉት ቀናት ከደሞዝ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ቅሬታ ልምምድ ያልሰሩት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ላለባቸው ጨዋታ ወደ ሀዋሳ ለማምራት ተዘጋጅተዋል። ክለቡ ደሞዝ...