የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ ፋሲል ከነማ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከመቐለ ጋር የተሳካ ጊዜ ያሳለፈውን ኦሰይ ማውሊን አስፈረሙ። መቐለ 70 አንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...
ከጥቂት ሰአታት በፊት ሶስት ተጨዋቾችን ያስፈረሙት መቐለ 70 እንደርታዎች የግራ መስመር ተመላላሹን አስናቀ ሞገስን ማስፈረማቸው በይፋዊ ገፃቸው አስታውቀዋል ።በያዝነው የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት...
በመቐለ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ሚገኙት ሻምፒዮኖቹ ናይጀርያዊው ላውረንስ ኤድዋርድ፣አቤል መብራህቱ እና ፍፁም ተክለማርያም አስፈርመዋል። የተከላካይ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም በእንቅስቃሴ ውስጥ የነበሩት...
ሰርቢያዊውን ሰርዳን ዚቮጅሆቭ በዋና አስልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኞቹ የክረምቱ አምስተኛ ፈራሚያቸውን አይቮሪኮስታዊውን ዛቦ ቴጉይ ዳኒን አድርገዋል።ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ የስዋዚላንዱን ማንዚኒን በመልቀቅ የጋናውን ኣሻንቲ...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ 9 አዳዲስ ተጨዋቾችን ያስፈረሙት ስሑል ሽረዎች ከብሩክ ተሾመና ዲሜጥሮስ ወልደስላሴ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ስሁል...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የውድድር ዓመታቸውን ለማሳለፍ እየተዘጋጁ ሚገኙት ስሁል ሽረ የሃይለአብ ሃይለስላሰና ብሩክ ተሾመ ዝውውርን አጠናቀዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከሻምፒዮኖቹ ጋር...
ሀድያ ሆሳዕና ግዙፋን አጥቂ ቢስማርክ አፒያን ለማስፈረም ተስማምቷል።ባሳለፍነው የውድድር አመት የሰርቢያውን ማልዶስት ሊካኒን በመልቀቅ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለው ቢስማርክ አፒያ ከአባጅፋሮች ጋር ግማሽ...
ትላንትና የሃይማኖት ወርቁን ዝውውር ያጠናቀቁት ደቡብ ፖሊሶች አሁንም ያለፋትን ሁለት አመታት ከመከላከያ ጋር ያሳለፈውን ተመስገን ገብረፃዲቅን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በ2002 ከሀዋሳ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident