የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል !

የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፕርሚየር ሊጉ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በሚገኙበት አሜሪካ ማቅናታቸው ይታወሳል ።   ይህንንም ተከትሎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበር ዜና:- ሊግ ካምፓኒው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ አዳዲስ ውሳኔዎችን አስተላለፈ…..

  #የዘንድሮ ውድድር ሙሉ ለሙሉ እንዳልነበረ ታሳቢ ተደርጓል #ጥሎ ማለፍ የለም.....እና ሌሎችም #በአህጉራዊ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ቡድኖች በደንቡ መሠረት ይስተናገዳል በኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

  በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በርካታ አመታትን በማሰልጠን ልምድ ማካበት የቻሉት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በይፋ የሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝ መሆናቸው ታውቋል ። ሀድያ ሆሳዕና ሊጉን...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ተጫዋች አስፈርሟል !

ሀትሪክ ስፖርት በጭምጭምታ አምዱ እንዳስነበባችሁ በጣናው ሞገድ ድንቅ የሚባል የውድድር ዓመትን ማሳለፍ የቻለው ፍጹም አለሙ ማረፊያውን መቐለ 70 እንደርታ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል ።...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

ኢትዮጵያ ቡና ከኮከቡ ጋር ተለያየ !

በኢትዮጵያ ቡና ቤት በመሀል ሜዳው ላይ አስደናቂ ብቃቱን ላለፉት አመታት ሲያሳይ የቆየው አምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ ከቡናማዎቹ ጋር በመለያየት ፋሲል ከነማን መቀላቀሉ ተገልጿል ::...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ የተጫዋቾችን ውል ማራዘሙን ቀጥሏል !

የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ፋሲል ከነማ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች ውስጥ ዋነኛው ሲሆን የሁለት ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

“ይሄንን ምርጥ ክለብና ደጋፊ ትቶ የመሄድ ሃሣብ የለኝም፤ነገሮች ናቸው እየገፉኝ ያሉት” ፈቱዲን ጀማል

ኢት ቡናና ፈቱዲን ጀማል ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም በያዝነው አመት በኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ውስጥ ጎልተው ከወጡ ተጨዋቾች አንዱ ፈቱዲን ጀማል ነው፤ተጨዋቹ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች(ጭምጭምታዎች) !

  ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎችን ተመልክቶ ይጠናቀቃሉ ተብሎ በስፋት የሚጠበቁ እና በጭምጭምታ ደረጃ ያሉ የዝውውር መረጃዎችን የምናቀርብልዎ ይሆናል ። - ኮከቦቹን...