ያለፉትን በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ማሳለፍ የቻለው አህመድ ረሺድ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል ። አህመድ ረሺድ በቀጣዮቹ ዓመታት በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...
የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የግብ ጠባቂያቸውን ፅዮን መርዕድ ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ። ፅዮን መርዕድ በጣና ሞገዶቹ ቤት ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን...
በዝውውር መስኮቱ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያደርጉ የቆዩት ሰበታ ከተማዎች የግራ መስመር ተካላካዩን ሀይለ ሚካኤል አደፍርስ ውልን ማራዘማቸው ተገልጿል ። በአሰልጣኝ ውበተ አባተ...
አዳማ ከተማ የ9 ነባር ተጫዋቾችን ህጋዊ ክፍያ አልከፈለም በሚል በተጨዋቾቹ ቅሬታ ቀረበበት፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እስከ ሐምሌ 5/2012 ድረስ የተጨዋቾቹን ተገቢ ክፍያ...
የጣናው ሞገዶቹ በዝውውሩ የበርካታ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያራዝሙ በዛሬው ዕለት የሶስት ተጫዋቾቻቸውን ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ባጋጠመው ጉዳት ጨዋታዎች ቢያልፉትም ከመስመር...
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት አዳማ ከተማዎች ከ ኮከብ ተጫዋቾቻቸው እንዲሁም ከአሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለ ጋር መለያየታቸው ይታወሳል ። ይህንንም ተከትሎ አዳማ...
በአዳማ ከተማ ቤት ያለፉትን ዓመታት ማሳለፍ የቻለው የመሀል ተከላካዩ መናፍ ዓወል የጣና ሞገዶቹን የተቀላቀለ ሌላኛው ተጫዋች ሆኗል ። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለሚቀጥለው...
የዝውውር መስኮቱ ዘግይተው ቢቀላቀሉም ንቁ ተሳትፎን በማድረግ ላይ የሚገኙት የጣና ሞጎዶቹ የአጥቂያቸውን ውል ማደሳቸው ተሰምቷል :: በዝውውር መስኮቱ የአምስት ነባር ተጫዋቾችን ውል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident