በዛሬው እለት በንቃት ተጫዋቾችን ወደ ክለባቸው ለመቀላቀል እየተስማሙ ያሉት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ላይ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቻቸውን ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ። በዘንድሮው የውድድር...
በአሰልጣኝ ውባቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች የመሐል ተከላካያቸውን አንተነህ ተስፋዬ ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘማቸው ይፋ ተደርጓል ። አንተነህ ተስፋዬ በሊጉ ልምድ አላቸው...
የወላይታ ድቻን የፊት መስመር እየመራ የሚገኘው ባዬ ገዛኸኝ ለተጨማሪ ዓመታት በጦና ንቦቹ ቤት ለመቆየት መስማማቱ ተገለፀ ። ወላይታ ድቻዎች ከደቂቃዎች በፊት በሊጉ...
በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ምንም እንኳ በዝውውር ጅማሮ ላይ ኮከባቸውን ኢዲስ ግደይን ቢነጠቁም በሊጉ ድንቅ ብቃተቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን የግላቸው ለማድረግ እያስማማሙ...
ድሬድዋ ከተማ የመስመር አጥቂ ቢንያም ጥዑመልሰን ፣ ግብ ጠባቂ ምንተስኖት የግሌ ፣ የፊት አጥቂ ሙየዲን ሙሳ እና የመስመር ተከላካይ ያሲን ጀማል ውል...
ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾችም እያስፈረመ የሚገኙት ቡርትካናማዎቹ ሶስተኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ። ድሬድዋ ከተማ ግብ ጠባቂውን ሐምዲ...
“በኢትዮጵያ ቡና ቀሪ ውል አለኝ ክለቡን ስለመጥቀም እያሰብኩ ነው” “ወደ ባህር ዳር የተጓዝኩት ለሌላ ጉዳይ ሳይሆን የክርስትና አባት ለመሆን ነው” ወንድሜነህ ደረጄ /ኢትዮጵያ...
በቀድሞው ተጫዋቻቸው ሙሉጌታ ምህረት የሚመሩት ሐዋሳ ከተማዎች የፊት መስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል ። ባለፉት የውድድር ዓመታት በሊጉ ድንቅ ብቃቱን ማሳየት የቻለው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident