የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማዎች ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው ባለድል ሆነዋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በተቆጠሩ ግቦች ሀዋሳ ከተማዎች 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንዋል ።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቃልኪዳን ዘላለም በጨዋታው የመጨረሻ ሰከንዶች ላይ የጦና ንቦቹን አሸናፊ ማድረግ ችሏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት 3ኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ወላይታ ድቻን ከ አዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ጨዋታው ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰኮንዶች ሲቀሩት በተቆጠረ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከስንብት ተረፈ

ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር አቻ መለያየቱን ተከትሎ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከስንብት ተርፏል። በሁለቱ ወገኖች ውል መሠረት ኢትዮጵያ ቡና ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ከተሸነፈ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ሰበታ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መሪው የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል ። ፋሲል ከተማ በ10ኛ ሳምንት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ጨዋታቸውን ያደረጉት አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ የጣና ሞገዶቹን በመርታት መሪነታቸውን አስቀጥለዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳርን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቶ በአቤል ያለው እና በከነአን ማርክነህ ግቦች ፈረሰኞቹ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል ።...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

ስድስት ያህል ግቦች በተስተናገዱበት የ11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር በእዮብ አለማየሁ እና መሀመድኑር ናስር ሁለት ሁለት ግቦች ታግዞ ሀድያ ሆሳዕናን 4 ለ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት የዲስፕሊን ውሳኔዎች

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በድሬዳዋ የሚያደርገውን የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች ቆይታ ካሳለፍነው አርብ መጀመሩ ይታወቃል ። ከዚሁ ቀን ጀምሮም ለተከታታይ አራት ቀናት የ10ኛ ሳምንት...