➯ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 በ17ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች 5 በመሸናነፍ ሶስቱ በአቻ...
ከ2012 የዉድድር አመት አንስቶ በፋሲል ከነማ ቤት ቆይታ የነበረዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከክለቡ ጋር ከሁለት አመት ከግማሽ በኋላ በስምምነት መለያየቱን ለማረጋገጥ ችለናል። በ2013...
በ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማዎች በ16ኛው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ በተጋሩበት...
በ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ 9 ሰዓት ላይ በጀመረው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ ቢቆዩም 90ኛው ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ግብ ከወላይታ ድቻ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ በፀጋዬ አበራ ሁለት ግቦች አርባምንጭ ከተማዎች ከጨዋታው ሶስት ነጥብ ይዘው ወተዋል ። አርባምንጭ...
በ17ኛው ሳምንት የሶሰተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና በሲዳማ ቡና መካከል ተደርጎ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። ድሬዳዋ ከተማ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶት ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናዎች አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ባህርዳር ከተማ በ16ኛው...
በ17ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የፋሲል ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች ወልቂጤ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident