ስመ ጥሩ ጋዜጠኛ ባደረበት ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ማክሰኞ ጥር 14/2016 ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በአሻም...
ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ ደምበል ሚያዚያ 29/1965 ዓ.ም በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ መርካቶ ሰባተኛ ተብሎ...
የአሠልጣኞችና የእግር ኳሱ ጠበቃና ተሟጋች በመሆን ተለይቶ የሚታወቀው የቀድሞ ተጫዋች፣አሠልጣኝ፣የአ.አ አሠልጣኞች ማህበር ፕሬዘዳንት የነበረው አቶ አስናቀ ደምሴ ህይወቱ አለፈ፤የቀብር ሥነ-ስርዓቱም በዛሬው ዕለት ተፈፅሟል።...
የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብን ለበርካታ ዓመታቶች በመደገፍ ትታወቃለች።ስሟም ካሰች መስቀሌ ይባላል። እሷ የክለቡ እንስት ደጋፊዎች እንዲበዙ ትልቁ አርዓያ ከሆኑት መካከል ስሟ በጉልህ...
በህመም ምክንያት ትናንት ማክሰኞ ከቀኑ 6:30 በሞት ከዚህ አለም የተለየው ሞገስ ታደስ ዛሬ በቀጨኔ ደብረሰላም መድሀኒአለም ቤተክርስትያን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት የቀብር ስነስርአቱ ተፈፅሟል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident