ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ አማካይ አስፈርሟል!!

አላዛር ሳሙኤል ከ17 አመት በታች ጀምሮ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የቆየ ተጫዋች ሲሆን በኢትዮጵያ ቡና ለሁለት አመት ይቆያል።

ሴካፋኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የሴካፋ ካጋሜ ካፕ ምድብ ድልድል ወጥቷል

ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛንያው ሲጊንዳ ብላክ ጋር በአዛም ኮምሌክስ ስታድየም ማክሰኞ ነሐሴ 27 ማታ ሶስት ሰአት ላይ ይጫወታል። ሁለተኛ ጨዋታውን ከ ጂቡቲው...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የአምበሉን ውል አራዘመ!!

በአሜሪካ የሙከራ ጊዜ አሳለፎ የተመለሰው ራምኬል ጀምስ ለቀጣይ ሁለት ዓመት በ ቡናማዎቹ ቤት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን አስታወቀ

በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚሰለጥነው ኢትዮጵያ ቡና ከተለያዩ ስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል። ከቀናት በፊት ወደ ሸገር ከተማ ያመራውን አንተነህ ተፈራን ጨምሮ እያሱ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረሙ !

በሳላፍነው ቅዳሜ እንሻው እሸቴን ከ ሀላባ ከተማ ማስፈረም የቻሉት ቡናዎች በዛሬው እለት ፉአድ ኢብራሂምን ከ አዳማ ከተማ የግላቸው አድርገዋል

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ !!

በከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከ ሀላባ ከተማ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው እንዳሻው እሸቴ ቡናማዎቹ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል ። እንዳሻው ከ ኢትዮጵያ ስፖርት...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ቀጠረ !

ቡናማዎቹ የቀድሞ ተጨዋቻቸውን ሀይሉ አድማሱ   ምክትል አሰልጣኝ ለማድረግ ተስማሙ አሰልጣኝ ሀይሉ ከዚህ በፊት በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በምክትል አሰልጣኝነት ማገልገል የቻለ ሲሆን በዛሬው እለት...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረመ !

  በ 2017 ዓ.ም በሶሎዳ አድዋ መጫወት የቻለውን በረከት ብርሃኑ መዳረሻውን ቡናማዎቹ ቤት አድርጓል  ። በረከት በ ኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን ሀ-17 በታች እንዲሁም...