አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

22 መጣጥፎች
አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዝሆኖቹ አሰልጣኝ ኢትዮጵያን የሚገጥመውን ቡድናቸውን ዛሬ አሳውቀዋል

የዝሆኖቹ አሰልጣኝ ኢትዮጵያን የሚገጥመውን ቡድናቸውን ዛሬ አሳውቀዋል የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ኮትዲቯር አሰልጣኝ ኢብራሂም ካማራ ለካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኒጀርን እና ኢትዮጵያን የሚገጥመውን ቡድናቸውን...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

ኢትዮጵያ በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በሁለት ዳኞችዋ ትወከላለች

በሚቀጥለው ሰኔ በግብፅ እስተናጋጅነት ሚካሄደው የእፍሪካ ዋንጫ ከወትሮው በተለየ ፎርማት 24 ሃገራትን ያካፍላል።ባለቀ ሰእት የእስተናጋጅነቱን ዕድል ከካሜሮን ያገኘችው ግብፅ ባሳለፍነው ዓርብ ደማቅ የዕጣ...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

በቻምፒዮንስ ሊግ እፍሪካ ኢትዮጵያን የወከለው ጅማ ኣባ ጅፋር በግብጹ እልአህሊ ሽንፈትን እስተናገደ

አሌክሳንድርያ ቡርጅ ስታድየም ላይ የተካሄደው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ አል እህሊ ሁለት ለ ዜሮ እሸናፊነት ተጠናቋል። በ4-2-3-1(ኳስ በሚያጡበት ጊዜ ወደ 4-5-1 በሚቀየር)...

አብርሃም መብራቱአፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

10 ጥያቄዎች || ለዋልያዎቹ አለቃ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ?

1.ሀትሪክ:-የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጋና አቻው 5ለ0 በሆነ ሠፊ ውጤት ተሸንፏል ይህ ውጤት ይረብሽሃል? ኢንስ አብርሃም:-ስትሸነፍ በውስጥህ የሚቀር ነገር መኖሩ የሚካድ አይደለም፤ግን መረበሽን በተመለከተ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የቱኒዝያ እና ስዋዚላንድ የ2019 ኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሊመራ ነው

_________________________________ በ2018 ሩስያ ዓለም ዋንጫ ኣፍሪካን በመወከል የተሳተፈው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው የ2019 ኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በመሃል ዳኝነት ከሌላኛው ኢትዮጵያዊ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

ሴራሊዮን ከኢትዮጵያ ጋር ላለባት ጨዋታ ለ35 ተጨዋቾችዋ ጥሪ ኣቀረበች

ጳጉሜ 4 በሃዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የምትገጥመው ሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድንዋ ለጨዋታው ለመዘጋጀት ለ35 የውጭ ሃገር ተጨዋቾችዋ ጥሪ ኣደርጋለች።በኢንግሊዝ ቻምፒዮንስ ሺፕ ሚጫወቱት...