አዳማ ከተማ

232 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ ይታገሱ እንዳለን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል !!

  በተጠናቀቀው የዉድድር አመት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ መሰናበቱን ተከትሎ ምክትል አሰልጣኝ የነበረዉ ይታገሱ እንዳለ ክለቡን በጊዜያዊነት በአሰልጣኝነት እየመራ የመጨረሻዎቹ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ነጥቦችን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ላለመዉረድ እየታገሉ የሚገኙት አዳማ እና ድሬዳዋ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ እና 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩትን ሁለት ክለቦች ያገናኘዉ የሀያ ዘጠነኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ መርሐግብር አዳማ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል።

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጨረሻ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ ከወገብ በታች ይገኙ የነበሩት መከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ፋሲል ከነማ ከመሪው ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት መልሷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን 2 ለ 0...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ማሸነፍ ችሏል !!

  የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ረፋድ 4 ሰዓት ሲል ኢትዮጵያ ቡናን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ በቡናማዎቹ 2ለ1 አሸናፊነት...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ከአስር ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ዋና አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገወ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝና አዳማ ከተማ ተለያዩ

➢...ም/ል አሰልጣኙ ይታገሱ እንዳለ ይመራዋል.... ላለፉት ዘጠኝ ወራት አዳማ ከተማን ሲያሰለጥን የነበረው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከበርካታ ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል

በ24ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ ለበርካታ ጨዋታዎች ከድል ርቆ የነበረው ባህርዳር ከተማ በተመስገን ደረሰ የአምስተኛ ደቂቃ...