አክሱም ከተማ

4 መጣጥፎች
Uncategorizedመቐለ ከተማሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎዜናዎችደደቢት

ትግራይ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፈላሚዎቹን አሳውቋል

መስከረም 26 ጅማሬውን ያደረገው ትግራይ ዋንጫ ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የምድብ ጨዋታዎችን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፋትን አራት ክለቦች አሳውቋል።በዚህም መስረት ከምድብ 'ሀ'...

መቐለ ከተማሪፖርትሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሁለተኛ የውድድር ቀኑን የያዘው ትግራይ ዋንጫ ዛሬ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል 

ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢትን ከገጠመው ቡድን...

LIVESCOREሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንደደቢት

የትግራይ ዋንጫ | የፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

የትግራይ ከተማ ዋንጫ       🏆 ትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ   እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም   FT' መቐለ 70 እንደርታ      4-2...

መቐለ ከተማሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንደደቢት

በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 26-ጥቅምት 4 በግዙፋ ትግራይ ስታድየም እንደሚካሄድ ዛሬ በተካሄደው ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ተገልፅዋል።

ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በሚወዳደሩበት ትግራይ ዋንጫ የክልሉ ክለቦች የሆኑት መቐለ ከተማ፣ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ፣ሽረ እንዳስላሴ፣ደደቢት፣ ኣክሱም ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን በተጋባዥነት ያስተናግዳል። ትላንት...