ትግራይ ዋንጫ

18 መጣጥፎች
Uncategorizedመቐለ ከተማሪፖርትትግራይ ዋንጫድሬዳዋ ከተማ

ትግራይ ዋንጫ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለኣንድ ሳምንት የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ዛሬ በመቐለ 70 እንደርታና በድሬዳዋ ከተማ መካከል በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ...

መቐለ ከተማሪፖርትሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫደደቢትድሬዳዋ ከተማ

በትግራይ ዋንጫ መቐለ 70 እንደርታና ድሬዳዋ ከተማ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

ዛሬ ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናገደው ትግራይ ዋንጫ ለፍፃሜ ያለፋትን ሁለት ክለቦች ኣሳውቋል።የሁለቱም ጨዋታ ሪፖርት በዚህ መልክ ኣዘጋጅተነዋል። ሽረ እንዳስላሴ 0(3)-0(4) ድሬዳዋ ከተማ...

Uncategorizedመቐለ ከተማሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎዜናዎችደደቢት

ትግራይ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፈላሚዎቹን አሳውቋል

መስከረም 26 ጅማሬውን ያደረገው ትግራይ ዋንጫ ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የምድብ ጨዋታዎችን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፋትን አራት ክለቦች አሳውቋል።በዚህም መስረት ከምድብ 'ሀ'...

መቐለ ከተማሪፖርትሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሁለተኛ የውድድር ቀኑን የያዘው ትግራይ ዋንጫ ዛሬ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል 

ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢትን ከገጠመው ቡድን...

LIVESCOREሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንደደቢት

የትግራይ ዋንጫ | የፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

የትግራይ ከተማ ዋንጫ       🏆 ትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ   እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም   FT' መቐለ 70 እንደርታ      4-2...

መቐለ ከተማትግራይ ዋንጫወልዋሎደደቢትድሬዳዋ ከተማ

በትግራይ ዋንጫ መቐለና ደደቢት ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ ጀምረዋል

በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሁለት ጨዋታዎችን ኣስተናግዷል።ዛሬ የተካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች ሪፖርት በሚከተለው መልኩ...

LIVESCOREትግራይ ዋንጫዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የትግራይ ከተማ ዋንጫ ቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተላሉ

የትግራይ ከተማ ዋንጫ ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2011 ዓ.ም     FT' ድሬዳዋ ከተማ    0-1 መቐለ ከተማ 56'ቢያድግልኝ ኤሊያስ (ፍ.ቅ.ም)    FT...

መቐለ ከተማትግራይ ዋንጫወልዋሎዜናዎችደደቢትድሬዳዋ ከተማ

የትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል ተፋላሚዎች በዛሬው እለት ታውቀዋል

ትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ታውቋል ከመስከረም 26-ጥቅምት4 ምድብ ሀ ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ ደደቢት ሽረ እንዳስላሴ ምድብ ለ መቐለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ ኣክሱም...