በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ሀይሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ተጨማሪ ተጫዋች ከኢትዮጵያ...
ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው አቤል እንዳለ ወደ ሲዳማ ቡና በማቅናት ለሁለት ዓመታት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል ። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም በደደቢት...
ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ በይፋ ወደ ዝውውር ገበያዉ በመግባት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የመጀመሪያዉ ፈራሚ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ከተማን 2 - 1 መርታት ችሏል ። ጨዋታው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ሲል የተገናኙት ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን አንድ አቻ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሄራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በዛሬው ዕለት ወደ ውድድር ተመልሷል ። በቅድሚያ የተደረገው የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታም ሲዳማ ቡናን ከአርባምንጭ...
በ25ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ በሜዳቸዉ እና በደጋፊዎቻቸው ፊት በሲዳማ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፈዋል። ከተደጋጋሚ ዉጤት አልባ ጉዞ በኋላ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ መከላከያ ግብ ጠባቂዉ ክሌመንት ቦየ ሳይቀር ግብ አስቆጥሮ ተጋጣሚዉን እና ጠንካራውን ሲዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident