ሲዳማ ቡና የመጨረሻ ልምምዱን ከነገው ጨዋታ በፊት ሰርቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን በመወከል እየተካፈለ የሚገኘው ሲዳማ ቡና በመድረኩ የሁለተኛ ዙር ጨዋታውን ነገ በድሬዳዋ...
ብሩንዲያዊው የመሐል ዳኛ የሲዳማ ቡና እና አልሂላል ኦምዱርማንን ጨዋታ ይመራዋል። የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛው ዙር የማጣሪያ መርሀግብር ከቀጣዩ ወር መግቢያ ቀናቶች ጀምሮ መደረጋቸውን...
ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል። በቅርቡ ከካፍ የኤ ላይሰንስ ማረጋገጫውን ያገኘው የቀድሞው የአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ለገጣፎ ለገዳዲን ወደ አንደኛ ሊጉ ያሳደገው እና...
አጥቂው ወደ ሊጉ ሻምፒዮን አመራ። እግር ኳስን በናሽናል ሲሜንት ከጀመረ በኋላ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ በሦስት አጋጣሚዎች ለአዳማ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ፣ ወልዋሎ...
ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ህዝብ ለኢትዮጵያ ስፖርት ልማት ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱን ገልጸው ይህ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ይህ ስኬት በአፍሪካ መድረክም...
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ልምምዱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ክለቡም በዛሬው ዕለት ውላቸውን የተጠናቀቁ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በይፋ አስፈርሟል። ታታሪው የመስመር...
ሲዳማ ቡና ተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት እና ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ልምምዳቸውን ከሰሞኑን የጀመሩት...
ሲዳማ ቡና ከፊቱ ለሚጠብቀው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀምሯል የተጠናቀቀውን የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን መሆን የቻለው ሲዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident