ሪፖርት

222 መጣጥፎች
ሪፖርትሰበታ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በፍጹም ገ/ማርያም ብቸኛ ግብ ታግዞ ጣፋጭ 3ነጥብ አስመዝግቧል።

  በስድስተ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ወላይታ ዲቻ መካከል ተደርጎ ሰበታዎች በፍፁም ገ/ማርያም ብቸኛ ግብ ጣፋጭ ነጥብ ማግኘት...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ

የአሰልጣኞች አስተያየት  አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ (መቐለ 70 እንደርታ) "ጨዋታው የደርቢ ስሜት ስለነበረው ከበድ ያለ እና ውጥረት የበዛበት ነበር፤ነገር ግን ሁሉም ነገሮች ተቆጣጥረን ለመውጣት...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል

  ከ2005 በኃላ ለ15ተኛ ጊዜ የተካሄደው ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ምዓም አናብስቶች አማኑኤል ገብረሚካኤል በ24ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ ወሳኝ ሥስት...

ሪፖርትሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል

በደጋፊዎች ደማቅ ውብ ዝማሬ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከጨዋታው ጅማሮ አስቀድሞ የፋሲል ከነማ ደግፊዎች ለቀድሞው አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተ የምስጋና ሽልማት አበርክተውለታል :: ፋሲል...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የመጀመሪያ ድሉን ሲያገኝ ቅ/ጊዮርጊስ በሊጉ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር ከቅ/ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ አንዱ ነው።...

ሪፖርትስሁል ሽረአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ስሁል ሽረ ና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ስሁል ሽረ ና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል በ5ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የስሁል ሽረ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በአቻ...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድሬዳዋ ተጉዞ አቻ ተለያይቷል።

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ አንዱ ነው።...

ሪፖርትወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ሶዶ ተጉዞ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

በሮቤል አለማየሁ  የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ መካከል ሶዶ ስታዲየም ላይ ክትፎዎቹን ያስተናገዱት ወላይታ ድቻዎች 1-0 በሆነ ውጤት ተረተዋል። በወላይታ ሶዶ ሁለገብ...