አትሌት ሙክታር ኢድሪስ ~ በወራቤ ከተማ ለአትሌት ሙክታር ኢድሪስ የስልጤ ዞን አስተዳደር 200 ሺህ ብር ሽልማት ሰጠ ። መሥራት ጀግንነት ነው፤ ማድነቅ መሰልጠን...
በቅድሚያ ምስጋና የለንደን ቆይታዬን የምጀምረው በምስጋና ነው፤ በቅድሚያ ለዚህ ቦታ ትመጥናለህ ይገባሀል ብለው ዕድሉን የሰጠኝን የኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበርን...
በይስሀቅ በላይ(ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) የ10ሺ ሜትር የሪዮ ኦሎምፒክ አሸናፊና የርቀቱ የሪከርዱ ባለቤት፤የ2017 የ16ኛው የለንደን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10ሺ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነችው...
(በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) በመጨረሻም ሙክታር እድሪስ ወርቁን አጠለቀ፤በትራክ ላይ ለዓነግሶ የቆየው ሞ ፋራህ የትራኩን ዓለም በሽንፈት ተሰናበተ።ሞ ፋራህ በመጨረሻም የዩዜይን...
ላለፉት አራት ዓመታት የአለም ሻምፒዮናና የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን ይዘውት የቆዩትን የትራክ የበላይነት ነጥቆ ለዓመታት የግሉ ያደረገውን ሞ ፋራህን ከትራክ ውድድር በሽንፈት ጡረታ...
በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ከካላዶሊያን ሮድ) 16ኛው የዓለም አቴሊቲክስ ሻምፒዮና በልዩ ድምቀት ተጀምሮ ልዩ ትዝታውን ትቶ ለመጠናቀቅ የአንድ ቀን ዕድሜ ብቻ ይቀረዋል። የዛሬው...
ሶስቱ የሜዳሊያ ባለቤቶች በተለይ ለሀትሪክ ከለንደን በይስሀቅ በላይ (ከለንደን) በእግር ኳስ ያያና ኮሎ ቱሬ፣ ፍራንክና ሮናልድ ዲቦር፣ ኤደንና ትሮጋን ሃዛርድ ወይም ፊልና ጋሪ...
በይስሀቅ በላይ ከለንደን ድል ለኢትዮጵያ፤ ወርቅ ለኢትዮጵያ፤ ፍፁም የማይታመን ፤የሆነውን ሁሉ አምኖ ለመቀበል የሚክበድ፤ በምድር ላይ ያሉት ቃላቶች ሁሉ በትክክል ለመግለፅ የሚቸገሩበት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident