ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት እነዚህን ዘገባዎች በማክሰኞ እትም ይዛ ወጥታለች።

ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት እነዚህን ዘገባዎች በማክሰኞ እትም ይዛ ወጥታለች። ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ስትውል የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ይዛላችሁ ትቀርባለች፡፡ ሀትሪክ ስፖርት በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ነገ ምንን ይዛ በመውጣት ታስነብቦት ይሆን? -በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ከሆኑት አቶ ጳውሎስ ተሰማ ጋር በወቅታዊው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔዎች እና ከሃላፊነታቸው በመነሳታቸው ዙሪያ ረዘም ያለ የቃለ-ምልልስ ቆይታን አድርጎላቸው ምላሻቸውን ሰጥተዋል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በነገው ሀትሪክ ላይ ምን ብለው ይሆን ?

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ስትውል የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ በነገው እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እለት በገበያ ላይ ስትውል የሚከተሉትን ጉዳዮች ይዛ በመውጣት ለንባብ ትበቃለች፡፡

ሀትሪክ በነገው እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እለት በገበያ ላይ ስትውል የሚከተሉትን ጉዳዮች ይዛ በመውጣት ለንባብ ትበቃለች፡፡ ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነት ባተረፈላት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ለህትመት ሰኞ ዕለት ማተሚያ ቤት የገባችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በበዓሉ ምክንያት የእዚህ ሳምንት እትሟን በነገው ዕለት በገበያ ላይ ታውላለች፡፡

ለህትመት ሰኞ ዕለት ማተሚያ ቤት የገባችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በበዓሉ ምክንያት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡

የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን?

ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን የፆም ወር አደረሳችሁ ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን? በቅድሚያ የሀገር ውስጥ ዘገባዋን...