ወልዋሎ በዝውውሩ በንቃት መሳተፉን ቀጥሏል። በዝውውሩ በንቃት መሳተፉን የቀጠለው ወልዋሎ የቀድሞው የሀምበሪቾ ዱራሜ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የነበረው አማካዩ በፍቃዱ...
ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ከተሳካላቸው ተጫዋቾች መካከል ኤርትራዊው ፈጣኑ አጥቂ አሊ ሱለይማን ይጠቀሳል። ሀገሩን ወክሎ ባህርዳር ላይ ተዘጋጅቶ በነበረው የሴካፋ ዋንጫ ለባህርዳር ከተማ በመፈረም...
ወልዋሎ ጋናዊውን አማካይ ሰቲህ አማካይ አስፈረመዋል በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ጋናዊውን አማካይ ሰቲህ ኦሴን የግላቸው አድርገዋል። በሀገሩ ክለቦች ኤልቨን ወንደርስ ፣...
ፋሲል ገብረሚካኤል ወደ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። ከደደቢት ከተነሳ በኋላ በሰበታ ከተማ ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ደግሞ በኢትዮጵያ...
ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርሙ የሁለት ተጫዋች ውል ደግሞ አራዝሟል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች በሀገሩ ክለቦች...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ናትናኤል ዘለቀን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አደሰ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ወልዋሎ እና አመቱን በሸገር...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሲዳማ ሰመር ካፕ ወጣት ተከላካይ አስፈረመ። በሀዋሳ ከተማ ሲደረግ በነበረው የሲዳማ ሰመር ዋንጫ ላይ አስደናቂ ብቃቱን ጩኮ ለተባለ ቡድን ተሰልፎ ሲጫወት...
የጣናው ሞገድ የፊት አጥቂውን አንተነህ ተፈራን ውል አራዝሟል በኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ለትውልድ ሀገሩ ሻኪሶ ሲጫወት ባሳየው አቋም ወደ ኢትዮጵያ ቡና በማምራት ከብዙሀኑ ጋር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident