ወልዋሎ በዝውውሩ በንቃት መሳተፉን ቀጥሏል።

በዝውውሩ በንቃት መሳተፉን የቀጠለው ወልዋሎ የቀድሞው የሀምበሪቾ ዱራሜ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የነበረው አማካዩ በፍቃዱ አስረሳኸኝ እና በከፍተኛ ሊጉ መንጌ ቤላሻንጉል የግራ መስመር ተከላካይ የነበረውን ዑስማን መሐመድን አስፈርመዋል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ