በከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከ ሀላባ ከተማ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው እንዳሻው እሸቴ ቡናማዎቹ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል ። እንዳሻው ከ ኢትዮጵያ ስፖርት...
የመጀመሪያ ፈራሚ መሆን የቻለው ቸርነት ጉግሳ ሲሆን ቸረነት ጉግሳ በክረምቱ ከ ተለያዩ ቡድኖች ጋር ስሙ ሲነሳ የቆየ ሲሆን መዳረሻው መቻል መሆን ችሏል ።...
አሸናፊ በቀለን መቅጠር የቻሉት ሸገር ከተማዎች ወደ ዝውውሩ ጠልቀው በመግባት በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ጥር እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን ባህሩ ነጋሽን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ...
ቡልቻ ሹራ የቀድሞ አሠልጣኙን በመከተል ሸገር ከተማ ደርሷል ቡልቻ ከዚህ ቀደም በ ቅዱስ ጊዮርጊስ : ሰበታ : ሲዳማ ቡና እንዲሁም በዘንድሮው የውድድር ዘመን...
ቱቱ በላይ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የሴቶች ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን ፍርማዋን አኖረች ። በሉሲዎቹ ከ 10 አወታት በላይ ግልጋሎት መስጠት የቻለችው እና ከሀገር ውስጥ...
ቡናማዎቹ የቀድሞ ተጨዋቻቸውን ሀይሉ አድማሱ ምክትል አሰልጣኝ ለማድረግ ተስማሙ አሰልጣኝ ሀይሉ ከዚህ በፊት በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በምክትል አሰልጣኝነት ማገልገል የቻለ ሲሆን በዛሬው እለት...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !. የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት...
በዘንድሮ ዓመት ኦሮሚያን በመወከል ጅማ ላይ በተደረገው መላው ኢትዮጵያ ውድድር ላይ ደምቆ መታየት የቻለው እና በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከደንቢዶሎ ከተማ ጋር ጥሩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident