በትላትናው እለት የስም ቅያሪ ያደረጉት ስሁል ሽሬዎች በ ሁለተኛው ዙር መቐለ ሰባ እንደርታ የነበረውን መክብብ ድጋፉን አስፈርመዋል ። መክብብ በ ዱራሜ ቤት መጫወት...
በአሜሪካ የሙከራ ጊዜ አሳለፎ የተመለሰው ራምኬል ጀምስ ለቀጣይ ሁለት ዓመት በ ቡናማዎቹ ቤት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን በተለይም በሁለተኛ ዙር ሀዋሳ ከተማ ጥሩ ሲቀሳቀስ የነበረው የቀድሞ አርባምንጭ ከተማ : ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ግልጋሎት መስጠት የቻለው...
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ባሳለፍው ሳምንት ለመቅጠር ከስምምነት የደረሰው መቐለ 70 እንደርታ በ ዘንድሮ የውድድር ዘመን በ ሶሎዳ አድዋ ጥሩ እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን የመስመር...
አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያቆየውን ውል አራዘመ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆነው አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል ፡፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮከብ ጎል አሰቆጣሪ የነበረቸው ሴናፍ ዋቁማ ወደ መቻል ለማምራት ተስማማች ሴናፍ በመቻል ቤት ለ አንድ ዓመት የምትቆይ ይሆናል
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማንሳት የቻሉት መቀሌዎች በዘንድሮ የውድድር ዘመን በመጀመሪያ ዙር ሱሁል ሽረን ማሰልጠን የቻለውን ጌታቸው ዳዊት አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል
አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን መቅጠር የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው እለት ሽመልስ በቀለን የግላቸው አድርገዋል ሽመልስ በሀዋሳ ከተማ ከተስፋ ቡድን ጀምሮ በዋናው ቡድን እንዲሁም በቅዱስ ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident