የመስመር ተከላካዩ እና አጥቂው ፀጋአብ ግዛው በትላንትናው ዕለት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት በሁለት አመት ውል ስምምነት ፈፅሞ ወደ ልጅነት ክለቡ ለመመለስ መስማማቱ ይታወሳል።...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው ሽመልስ በቀለ ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በቅዱስ...
ቡናማዎቹ አጥቂውን የግላቸው አደረጉ። በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ሌላኛውን ተጫዋች አግኝቷል። ከከፍተኛ ሊጉ ኦሮሚያ ፓሊስ አስደናቂ አቋሙን በማሳየት መቻልን በመቀላቀል...
አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌን ከቀጠረ በኋላ በንቃት በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ከናይጄሪያዊያኑ የመስመር አጥቂ አቡበከር አዳሙ እና ከአማካዩ ዲቫይን ዋቹኩዋ ጋር ይቀጥላል። አቡበከር...
ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን በእጁ አስገብቷል። ቢኒያም ጌታቸው ደግሞ የክለቡ አዲሱ ተጫዋች...
ከሳምንታት በፊት ሀገሬ ቴሌቪዥን ይፋ እንዳደረገላችሁ ግዙፉ አማካይ አብነት ደምሴ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ሀዋሳ ከተማ እንዲለቀው ያቀረበው የልቀቁኝ ደብዳቤ በዛሬው ዕለት...
ባለ ልምዱ ተከላካይ ማረፊያው የአዲግራቱ ክለብ ሆኗል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋዮቹ ወልዋሎዎች ባለ ልምዱን ተከላካይ አህመድ ረሺድን የግላቸው አድርገዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣...
ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻም የሦስቱን ተጫዋቾች ውል ዛሬ አራዘመ። ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለመቀጠል እና ላለመቀጠል በሁለት መልክ ሲጓዙ የነበሩት እና ወደ ሌላ ክለብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident