በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋዮቹ ወልዋሎዎች ጋናዊውን አጥቂ አግኝተዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የሀገሩን ክለብ መዳማን በመልቀቅ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ ለአርባምንጭ ከተማ በጥር ወር...
ሀዋሳ ከተማ አማካይ የግሉ አድርጓል። ቃለአብ ውብሸትን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ዝውውሩ የገቡት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን...
አማካዩ የንግድ ባንክ ሁለተኛው ፈራሚ ሆነ። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከደቂቃዎች በፊት ሙሉቀን አዲሱን የግላቸው ማድረግ የቻሉ ሲሆን አሁን ደግሞ...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካዩን ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውል ደግሞ አደሰ። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የመጀመሪያ ፈራሚያቸው አማካዩ ሙሉቀን አዲሱን ሲያደርጉ...
አዲስ አዳጊዎቹ ወደ ዝውውሩ ገብተዋል። በአሰልጣኝ ማቲዮስ ለማ የሚመሩት አዲስ አዳጊዎቹ ጋሞ ጨንቻዎች ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የስምንት ነባሮችን ውል...
አዲስ አዳጊዎቹ የውጪ ዜጋ አስፈርመዋል። ከሰሞኑ ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ሁለት የውጪ እና ሁለት የሀገር ውስጥ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ሀላባ ከተማዎች አምስተኛውን አዲስ እንዲሁም...
በሀድያ ሆሳዕና ስድስት አመታትን ያሳለፈው ተከላካይ የሀዋሳ የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል። የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ዝውውሩን የተቀላቀለው ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያውን አዲስ ፈራሚ አግኝቷል።...
ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናን ውል ለተጨማሪ አመት ያራዘመው ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል በዛሬው ዕለት ሲያራዝም ለስድስት አመታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident