ከሲዳማ ቡና የሊጉን ዋንጫ ያነሳው አማካይ ወደ ሀዋሳ ከተማ ማምራቱ ዕርግጥ ሆኗል። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች እስከ አሁን አራት አዳዲስ ተጫዋቾን...
በቅርቡ ጋብቻውን የፈፀመው አጥቂ ማረፊያው ሀዋሳ ሆኗል ባለፈው ሳምንት ጋብቻውን የፈፀመው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣ ደደቢት ፣ ሰበታ ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እና...
የጦና ንቦቹ ማሊያዊው አማካይ ሲያስፈርሙ የአማካዩን እና የግብ ጠባቂውን ውል ደግሞ አራዝመዋል። ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ራሳቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት የጦና ንቦቹ የ28 ዓመት...
ሀድያ ሆሳዕና ወንድማገኝ ማዕረግን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች የመሐል ተከላካዩ ወንይማገኝ ማዕረግን በሁለት አመት ውል የግላቸው አደረጉ። ከሀዋሳ ወጣት ቡድን...
ባህርዳር ከተማ አራተኛ ፈራሚውን አገኘ። የአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ባህርዳር ከተማ ከዮዳሄ ዳዊት ፣ ሽመልስ በቀለ እና ኪቲካ ጀማ ቀጥሎ አራተኛው ፈራሚ የመስመር ተከላካዩ...
ንግድ ባንክ የወሳኝ ተጫዋቾችን ውል አድሷል። የአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር እና የአራት ነባሮችን ውል ማራዘሙ የሚታወስ...
የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናው ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል አድሷል። በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ሀዋሳ ከተማዎች ከወጣት ቡድን አድገው በዋናው ቡድን ሲያገለግሉ የነበሩትን...
ሀዋሳ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛውን ፈራሚ አገኘ። በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ከሀድያ ሆሳዕና ቃለአብ ውብሸት እና ሙሴ ካቤላን ያስፈረሙት ሀዋሳ ከተማዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident