ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊቲን ሚቾን ለሦስተኛ ጊዜ በሦስት አመት እየታየ በሚጨመር ተጨማሪ የሁለት አመት ኮንትራት በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ኢንስትራክተር...
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ልምምዱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ክለቡም በዛሬው ዕለት ውላቸውን የተጠናቀቁ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በይፋ አስፈርሟል። ታታሪው የመስመር...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይለያያል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አሚኑ ነስሩ ወሉ ተራዝሟል የቀድሞው የጅማ አባጅፋር ፣ መቐለ 70 እንደርታ እንዲሁም የመቻል የመሀል ተከላካይ አሚኑ ነስሩ...
መቻል የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈረመ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል። በቅርቡ ለሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የደረሰው የተከላካይ...
አስቻለው ታመነ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከዲላ ከተማ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለደደቢት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣...
ሲዳማ ቡና ተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት እና ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ልምምዳቸውን ከሰሞኑን የጀመሩት...
በአልጄሪያ ሊግ 1 ጎል ያስቆጠረውን አጥቂ ወላይታ ድቻ ሊያስፈርም ነው። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የውጪ ዜግነት ያላቸውን አጥቂዎች ለማስፈረም...
አብዲሳ ጀማል እና ድሬዳዋ ከተማ ሊለያዩ ነው በአጥቂ ስፍራ ላይ መነሻውን ከሻሸመኔ ከተማ ካደረገ በኋላ በአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን እና የተጠናቀቀውን አመት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident