ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

32 መጣጥፎች
Uncategorizedሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

​በለንደን የ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና  የሚሳተፉ አትሌቶች ዝርዝር  ታወቀ!!

​ በለንደን የ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች :- ወንዶች 800ሜ መሐመድ እና ማሙሽ (ከIAAF ውሳኔ እየተጠበቀ ነው) 1500ሜ አማን ፣ ሳሙኤል...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአትሌቲክስ ጉዳዮች ዙሪያ ለስፖርት ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡

​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዛሬ ሰኔ 6/2009 ዓ. ም. ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሄንግሎ የኢትዮጵያ ትርያል ውድድርና በተዛማጅ የአትሌቲክስ ጉዳዮች ዙሪያ ለስፖርት ጋዜጠኞች...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

በኦታዋ የ10ኪ.ሜ ሩጫ ልዑል ገ/እግዚአብሔር በአስደናቂ የአጨራረስ ፍጥነት አሸነፈ፤”ለኢትዮጵያዊያን አስቸጋሪ የሆነውን ሞህ ፋራህን በማሸነፍ መበቀል እፈልጋለሁ”

   በይስሀቅ በላይ ከካናዳ ኦታዋ "ለውድድሩ ሠዓታት ሲቀሩት በውስጤ የተዘበራረቀ ስሜት ተፈጥሮ ነበር፤በተለይ ሌሊት ላይ የገጠመኝ ያልታሰበ የሆድ ህመም ውድድሬን በብቃት እንዳላሸንፍ ያደርገኝ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኦታዋ ጎዳና ደምቀው አመሹ ፤ ነፃነት ጉደታ በፍፁም የበላይነት አሸነፈች

  በአለም አቀፍ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው የአለማችን ታላላቅ ውድድሮች ብቸኛ የሆነው የኦታዋ የ10 ኪ.ሜ ዓመታዊ የሩጫ ውድድር ትናንት ሲካሄድ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ወደ ሩጫው አስገድዶ ያስገባኝ ለቀነኒሳ ያለኝ አድናቆትና ፍቅር ነው፤ምኞቴ በለንደኑ የዓለም ሻምፒዮና ሀገሬን ወክዬ ውጤታማ ማድረግ ነው”አትሌት ልዑል ገ/ስላሴ ከኦታዋ

ገና በአፍላ ዕድሜ ላይ የሚገኝ ወጣት ነው፤ዕድሜው ትንሽ ቢሆንም ህልሙ ግን ትልቅ ነው።ሀገራችንን በተለያዩ የውድድር መድረኮች በመወከል ስማን ለማስጠራት ያለው ጉጉት በቃላት የሚገለፅ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሴት አትሌቶቻችን የነገ(ቅዳሜ) የኦታዋ የ10ኪ.ሜ ውድድርን በድል እንደሚያጠናቅቁ ተናገሩ ፤

  በአለማችን ለመኖር፣ለመስራትና ለመማር ፍፁም ምቹና ተመራጭ ከሆኑት የአለማችን ምርጥ አራት ከተሞች አንዳ ተመራጭ ከተማ እንደሆነች የሚነገርላት የካናዳዋ ኦታዋ አንድ ታላቅ ድግስ ደግሳ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

በ46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻፒዮና በ10 ስፖርቶች አዲስ ክብረ ወሰን ተመዘገበ

​በ46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10 ስፖርቶች አዲስ ክብረ ወሰን ተመዘገበ። አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ አዲስ ክብረ ወሰን ላስመዘገቡ አትሌቶች በግሉ ለእያንዳዳቸው የ10 ሺ ብር...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ5 አመት የሚቆይ የሰላሳ ሚሊዮን ብር የስፖንሰርሺፕ.ስምምነት ተፈራረመ 

​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሄኒከን ኩባንያ ጋር በተለይም ከማልታ ሶፊ ምርት ዘርፍ ጋር ለ5 አመት የሚቆይ የ30,000,000.00 /የሰላሳ ሚሊዮን/ ብር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ሰኞ ግንቦት...