Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorized

ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡

ከሀዋሳ ከተማ ጋር ላለፉት ሁለት ዓመታትን መቆየት የቻለው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ / ሀይቆቹን በመልቀቅ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እሚመራው ጦሩን ተቀላቅሏል። በዝውውር መስኮቱ ጥሩ...

Uncategorized

ሽመክት ጉግሳ የውበቱ ኣባተ ሁለተኛ ፈራሚ ሆኗል

ውበቱ ኣባተን በኣሰልጣኝነት ከቆጠሩ በኃላ በጥሩ መነቃቃት ሚገኙት ፋሲሎች የደደቢቱን ሽመክት ጉግሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረም ችለዋል።የቀድሞው የሃዋሳ እና የወላይታ ድቻ ኣማካይ ሽመክት...

Uncategorizedዜናዎችየመላው አፍሪካ ጨዋታ

9ኛው የመላው ኣፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች በትግራይ ስታድየም በደማቅ ስነ-ስርዓት ተጀምሯል

በ ፋሱ (FASU) ኣስተባባሪነት የሚዘጋጀው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች 9ኛው ውድድሩን በመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣዘጋጅነት ይካሄዳል።በ1971 በ10 የኣፍሪካ ሃገራት የተመሰረተው ፋሱ (FASU) የመጀመርያ ውድድሩን...

Uncategorized

“እኛጋ ክህሎት አለ፤ እኛ የማንችለው ማሸነፍን ነው።” የካፍ ኢንስትራክተር አብርሃም ተክለሃይማኖት

የካፍ ኢንስትራክተር አብርሃም ተክለሃይማኖት ሁለተኛ መፅሃፉን ትናንት መቐለ ላይ አስመረቀ። "እግር ኳሳችን እና የኋሊት እርምጃው" በሚል ርዕስ የተፃፈው ይሄ መፅሃፍ ትናንት የክብር እንግዶችና...

Uncategorizedመቐለ ከተማመከላከያሪፖርት

ሪፖርት | መቐለ ከተማ መከላከያን በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አስቀጥሏል።

በትልቁ ትግራይ ስታድየም በተካሄደው 27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ በኣማኑኤል ገብረሚካኤል ብቸኛ ግብ ታግዞ ወሳኝ ሥስት ነጥብ ኣሳክቷል። መቐለዎች ፋሲልን...

Uncategorized

የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ ከተማ ከ መከላከያ

በመቐለና መከላከያ ሚካሄድቱን 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በዳሰሳ ኣምዳችን እንመለከታለን ። መቐለ ከ መከላከያ መቐለ ለዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ ለማስቀጠል መከላከያም ከወራጅ ቀጠናው የበለጠ ለመራቅ...

Uncategorized

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ የሚያዚያ 21/2010 ዓ/ም 2 ጨዋታዎች

የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በሶስተኛ ቀኑ ዛሬ በክልል እና በመዲናዋ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል መቆለ እና አዲስአበባ ላይ የሚካሄዱትን ጨዋታዎች በቅድመ ጨዋታ...

Uncategorized

ሪፖርት | ታፈሰ ተስፋዬ ያስቆጠራት ማራኪ ግብ ኢትዬ ኢሌክትሪክን ከወራጂ ቀጠና አውጥታለች

የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ አዲስ አበባ ላይ ኢትዮ ኢለክትሪክ በሜዳው ወልዲያ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ ታፈሰ ተስፋዬ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ወልዲያ ከተማን 1-0...