በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሲሸልስ አቅንቶ የሲሸልሱን ሻምፒዮን ኮት ዲ ኦርን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ 2ቱንም ጎሎች...
በአለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) የሚወጣው ወርሃዊው የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሆኗል። ኢትዮጵያም በወንዶች ባለፈው ወር ከነበረችበት ዘጠኝ ደረጃዎችን አሻሽላለች።...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደዋል። ጎንደር ላይ ወላይታ ዲቻን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ ጨዋታውን 2 ለ 0 አሸንፏል። የድል ጎሎችን ይስሃቅ...
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹን) የሚያሰለጥን አሰልጣኝ ለመመረጥ 7 የምርጫ መስፈርት በማዉጣት አሰልጣኛችን ለዉድድር መጋበዙ ይታወቃል ። * አሰልጣኝ ካሳዬ...
ደደቢት ሶስት ተጫዋቾች ኣስፈረመ፡፡ ሁለት ከጋና ኣንድ ኢኳተርያል ጊኒ ናቸው፡፡ አንዶሀ ፤ሮበን ኦባማና ኡፑኩ ሲሆኑ ተከላካይ ኣማካይ እና ኣጥቂ ናቸው፡፡
ካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫን ለአምስተኛ ጊዜ አንስታለች። እሁድ ፍጻሜውን ባገኘው የጋቦኑ የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ እና ካሜሩን ለዋንጫ ቀርበው በካሜሮን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸናፊነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident