Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“የሀገር ውስጥ የሻምፒዮንነት ክብራችንንማስጠበቅ፤ በቻምፒየንስ ሊግም ጥሩ ጉዞ ማድረግ እንፈልጋለን”

"ስለ ቅ/ጊዮርጊስ ታሪክ ሲወራ ወይም ሲፃፍ ፋሲል  አሻራው አንድ ቦታ ላይ እንዲኖር ይፈልጋል!" ፋሲል ተካልኝ በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ታሪክ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠሩ የቀድሞ...

Uncategorizedየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ይመልከቱ

                                የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት      ...

Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

​በሀገራችን ብቸኛዋ ባለ ቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገ የሚያዚያ 25/2009 ዕትሟ ጋር ትጠብቃቹሀለች እንዳታመልጦ

​በሀገራችን ብቸኛዋ ባለ ቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገ የሚያዚያ 25/2009 ዕትሟ ከልዩ ዲዛይን ጋር በርካታ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ...

Uncategorized

በኘሪሜየር ሊጉ ቅ/ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሯል

በ26 ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የመጨረሻው የሳምንቱ ጨዋታ ዛሬ በ10 ሰአት በአዲስ አበባ ሲታዲየም የተደረገው የሊጉ መሪ ቅ/ጊዮርጊስ እና የሃዋሳ ከተማ   ጨዋታ  በቅ/ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱ ክለቦች የተመጣጠነ የኳስ ፍሰት የነበረው ጨዋታ ሲጫወቱ ነበር ገና ጨዋታው በተጀመረ በ4ኛው ደቂቃ የሃዋሳው  አጥቂ ጋዲሳ መብራቴ  በግራ በኩል  አጥብቦ የመታትን  የግቡ ቋሚ  መልሶበት ግብ ሳይሆን ቀርቷል ሃዋሳ ከተማዎች ሌላ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት እና የደረጃ ሰንጠረዥ

                የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት ምድብ -ሀ ሰኞ ሚያዚያ 23ቀን 2009 FT ኢትዮጵያ መድህን 0-0 ባህርዳር ከተማ FT ወልዋሎ...

Uncategorizedየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኘሪሜየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ና ወልዲያ ድል ቀንቷቸዋል

በ26 ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የመጨረሻው የሳምንቱ ጨዋታዎች ቀደም ብሎ 9 ስአት ላይ በፋሲለደስ ስታዲየም የተጀመረው ፋሲል ከነማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ  2...

Uncategorized

በፕሪሜየር ሊጉ ሲዳማ ቡናና ወላይታ ድቻ ድል ሲቀናቸው ኢትዮጵያ ቡናና ደደቢት ነጥብ ተጋርተዋል

  በ26ኛ ሳምነት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሲካሔድ የመጀመሪያው ጨዋታ የነበረው በ8፡30 በአዲስ አበባ ስታድየም የተካሄደው በኢትዮጵያ ቡና እና በጅማ አባ ቡና    በኩል የተደረገውጨዋታ ነበር ከጨዋታው  መጀመር አስቀድሞ በቅርቡ ሂወቱ ላለፈው  የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ  ቢኒያም የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት ተደርጎለታል ። ጨዋታው ከተጀመረ ቡሃላ የታየው...

Uncategorized

ወላይታ ድቻ | ከወራጅ ቀጠና ፈቀቅ ያለበትን ድል ኢትዮ-ኤሌትሪክ ላይ አስመዘግቧል

 በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ሶዶ ሁለ ገብ ስታዲየም  ወላይታ ዲቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1-0 አሸንፏል ። ጎሏን በ36ኛው ደቂቃ ላይ ከማዕዘን የተሻገረለትን ኳስ ወደ...