Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorized

​ስንብት | ወላይታ ድቻ መሳይ ተፈሪ ከሀላፊነታቸው አሰናበተ 

 ወላይታ ድቻን ላለፉት 8 እና 9 አመታት ከምስረታ ጀምሮ  በሀላፊነት የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በ8ጨዋታዎች 16ኛ ደረጃ ላይ መቀመጣቸውን ተከትሎ ቡድኑ በዘንድሮ ዓመት...

Uncategorizedኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፋሲል ከተማ

​ለሁለት ክለቦች ፈርሞ የነበረው አክሊሉ አየነው የኢትዮጵያ ቡና ህጋዊ ተጨዋች ሆነ

የደደቢት ክለብ ጋር ከተለያየ በኃላ በኢትዮጵያ የክረምቱ ወራት የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ለሁለት ክለቦች ማለትም ለኢትዮጵያ ቡናና ለፋሲል ከተማ ፊርማውን አኑሮ የነበረው  የተከላካዩ ስፍራ...

Uncategorizedወልዲያዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከተጫዋቾቹ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባው ወልዲያ ከተማ አማረ በቀለን ከ አ.አ ከተማ አስፈርሟል

በዘንድሮ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን ተከትሎ በርካት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ወልዲያ እግር ኳስ ክለብ ካስፈረማቸው  የቡድኑ  ተጨዋቾች ጋር አሁንም ከስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉን ሀትሪክ...

Uncategorized

የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ /LIVESCORE

                             ​የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ     ጥቅምት 9...

Uncategorized

  ​የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች  በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

                             ​የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ሀ  ጨዋታዎች     ...

Uncategorized

የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች

                               ​የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች  ...

Uncategorized

አርባ ምንጭ ከነማ የቀድሞውን የአሻንቲ ኮቶኮ አጥቂ ሰይዱ ባንሲ አስፈረመ

​ የ27 ዓመቱ ጋናዊው ከዚህ በፊት ወደ ግብፅ አቅንቶ ዘንድሮ ኢትዮጵያዊ ኡመዱ ኦካሪ ለፈረመበት ሰሙሃ እግር ኳስ ክልብ መጫዎቱ ይታዎሰል።  ለአሻንቲ ኮቶኮ ጥሩ...

Uncategorizedሀትሪክ ኤዲቶርያል

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ኤዲቶሪያል ቦርድ

ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ዛሬ በገበያ ላይ አለመዋሏን ተከትሎ በርካታ አንባቢዎቿ ወደ ዝግጅት ክፍላችንና በግልም ወደ አዘጋጆቹ ስልክ በመደወል...