ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስተናግድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ከሥስት ጨዋታዎች ዘጠኝ ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉት የዮውሀንስ ሳህሌ ልጆች...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሁል ሽረ ዋና ዳኛ፡ ኢንተርናሽናል አርቢትር ለሚ ንጉሴ በሜዳና ከሜዳ ውጪ መረጋጋት የተሳነው ስሁል ሽረና ተከታታይ የሆነ አቋም ማሳየት ያቃተው...
በ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን አዳማ ላይ ጅማ አባጅፋር ሲዳማ ቡናን አስተናግዶ ጨዋታው በሲዳማ ቡና 2-1...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ አንድ ጨዋታ ዛሬ ተደርጓል። በጨዋታውም ኢትዮጵያ ቡና ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ ያለግብ አቻ ሊለያይ ችሏል። እንደ ቀድሞ...
በቅርቡ ከዳንኤል አጃይ ጋር የተለያዩት ጅማ አባጅፋር መሀመድ ሙንታሪን ማስፈረም ችለዋል። ጳውሎስ ጌታቸውን በአሰልጣኝነት በመቅጠር አዲስ ቡድን እየገነቡ ሚገኙት ጅማዎች ከዚህ ቀደም...
ባሳለፍነው ሳምንት በርካታ ተጨዋቾችን በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ጅማ አባጅፋሮች ጀሚል ያቆብን አስፈርመዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያሳለፈው የቀድሞው...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ዝምታን መርጠው የቆየቱ ጅማዎች በዚህ ሳምንት የ9 ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። በርካታ የመሃል ሜዳ ወሳኝ ተጨዋቾቻቸውን ያጡት ጅማ አባጅፋር ኤልያስ...
ስሑል ሽረ ዲድዬ ሌብሪን ከጅማ አባጅፋር አስፈረሙ በሳምሶን አየለ ሚመሩት ስሑል ሽረ የክረምቱ ስድስተኛ ፈራሚያቸውን ከጅማአባጅፋር አድርገዋል።ባሳለፍነው ውድድር ዓመት ከጅማ አባጅፋር ጋር ያሳለፈው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident