ደደቢት

75 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ዜና | ጌታነህ ከበደ በወላይታ ድቻው ጨዋታ ይሰለፋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ(መጋቢት 15 እና 16 2010ዓ.ም) አ/አ ላይ እና በክልል ስታዲየሞች ላይ በሚደረጉ ጨዋታዎች ጅማሬውን የሚያደርግ...

ሪፖርትወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

የጨዋታ ሪፖርት / ወልዲያ ከተማ በሜዳው የሊጉን መሪ ደደቢት አሸነፈ

ወልዲያ ከተማ በሜዳው የሊጉን መሪ ደደቢት በማሸነፍ  ከወራጂ ቀጠና ወደ ዋንጫ ፉክክሩ የተጠጋበትን ወሳኝ 3 ነጥብ ሲያስመዘግብ ተጋጣሚው ደደቢት ከመሪዎቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት...

LIVESCOREወልዲያዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ።

የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ   ሰኞ የካቲት  26 ቀን 2010       FT  ወልዲያ ከተማ     1-0  ደደቢት ...

ቅድመ ዳሰሳወልዲያዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዲያ ከተማ ከ ደደቢት

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ  መርሃ ግብር ወልዲያ ላይ  ወልዲያ ከተማ ከደደቢት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ወልዲያ ከተማ ስፖርት ክለብ አጋጥሞት በነበረው ወቅታዊ ችግር...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | በጉጉት የተጠበቀው የቅ/ጊዮርጊስ እና ደደቢት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ የሊጉን መሪ ደደቢትን ከአምናው የሊጉ አሸናፊ ቅ/ጊዮርጊስ ያገናኘው ይህ ጨዋታ ያለግብ 0-0 በሆነ አቻ...

LIVESCOREቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደደቢት | የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ    የካቲት 18 ቀን 2010       FT  ቅዱስ ጊዮርጊስ     0-0  ደደቢት    ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችደደቢትዳሰሳ

ቅድመ ዳሰሳ | ቅ/ጊዮርጊስ ከ ደደቢት

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ የመጨረሻ አንድ ጨዋታ ዛሬ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጠናቀቃል።...

ሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የደደቢትን የ6 ተከታታይ ጨዋታዎች አሸናፊነት ጉዞን ገቷል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1ጨዋታ ዛሬ አ/አ ስታድየም ላይ ተከናውኖ ደደቢት ከጅማ አባጅፋር ጋር ተገናኝተው ተጋባዦቹ ጅማ አባጅፋሮች በመጀመሪያዎቹ 20ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው...