የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በተቆጠሩ ግቦች ሀዋሳ ከተማዎች 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንዋል ።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት 3ኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ወላይታ ድቻን ከ አዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ጨዋታው ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰኮንዶች ሲቀሩት በተቆጠረ...
ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር አቻ መለያየቱን ተከትሎ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከስንብት ተርፏል። በሁለቱ ወገኖች ውል መሠረት ኢትዮጵያ ቡና ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ከተሸነፈ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ሰበታ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መሪው የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል ። ፋሲል ከተማ በ10ኛ ሳምንት...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ጨዋታቸውን ያደረጉት አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳርን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቶ በአቤል ያለው እና በከነአን ማርክነህ ግቦች ፈረሰኞቹ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል ።...
ስድስት ያህል ግቦች በተስተናገዱበት የ11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር በእዮብ አለማየሁ እና መሀመድኑር ናስር ሁለት ሁለት ግቦች ታግዞ ሀድያ ሆሳዕናን 4 ለ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በድሬዳዋ የሚያደርገውን የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች ቆይታ ካሳለፍነው አርብ መጀመሩ ይታወቃል ። ከዚሁ ቀን ጀምሮም ለተከታታይ አራት ቀናት የ10ኛ ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident