የኢትዮጲያ እግርኳስ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ከ11ኛ-14ኛ ሳምንት ያለዉ መርሃግብር ላይ የሙያና የቀን አበል አለመከፈላቸውን ቅሬታ አቅርበዋል። ቅሬታው 1.ዳኞች...
የ2012 የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ውድድር የ2ኛ ዙር የተጫዋቾች ዝውውር ሰኞ የካቲት 16 ይጀምራል። በዓለም አቀፋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማህበር (ፊፋ)...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየርሙኒክ እግር ኳስ ክለብ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የ2ኛ ዙር የጀማሪ እግር ኳስ አሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ የካቲት 9 ቀን...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እና የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር የሆኑት አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የካፍ ኤሊት ኢንሰትራክተሮች ለሚሳተፉበት ስልጠና ወደ ሞሮኮ ራባት ሰኞ የካቲት...
የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ባዘጋጀው /FIFA Connect Platform/ የመረጃ ቋት ተጫዋቾችንና የክለብ አባላትን መረጃ አያያዝ ስልጠና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢንፎርሜሽን...
ባየርሙኒክ እግር ኳስ ክለብ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ቀደም ሲል የልምድ ልውውጥ፣ ተከታታይ የወጣት አሰልጣኞች ስልጠናት እና ቀጣይነት ያላቸውን ሥራዎች ለመስራት ባደረገው...
የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቢጫና የቀይ ካርድ ቅጣቶችን የመመልከት ስልጣን የየሊግ ኮሚቴዎቹ እንዲሆን ወሰነ፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፊርማ የወጣው...
ላለፉት ጥቂት ወራቶች የፌዴሬሽኑን የጽ/ቤት ስራ ሲመሩ የነበሩት ዶ/ር ኢያሱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሃላፊነታቸውን በብቃት አልተወጡም የጽ/ቤቱ አስተዳደራዊ ስራን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident