የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

32 መጣጥፎች
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅ/ጊዮርጊስ ተገናኝተው ቅ/ጊዮርጊስ በአማካዩ ኢብራሂማ ፎፋና ብቸኛ ጎል አሸናፊ በመሆን የአዲስ አበባ...

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና ፍፃሜውን ተቀላቅሏል።

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ 2ኛ ጨዋታ የተከናወነ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ተገናኝተው ኢትዮጵያ ቡና በአማካዩ መስዑድ መሀመድ ብቸኛ...

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅ/ጊዮርጊስ ወደ ፍፃሜ ማለፉን አረጋገጠ።

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሰባተኛ ቀን ውሎ የግማሽ ፍፃሜ 1 ጨዋታ የተከናወነ ሲሆን ቅ/ጊዮርጊስ እና ተጋባዡ ጅማ አባጅፋር ተገናኝተው ሙሉ የጨዋታ...

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ/LIVESCORE

                             ​የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ     ጥቅምት 8...

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከምድብ ለ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አላፊ የሆኑት ቡድኖች ተለይተው ታወቁ።

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የስድስተኛ ቀን ውሎ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች የተከናወኑ ሲሆን ቅ/ጊዮርጊስ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።...

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ለ ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ይከታተሉ

                             ​የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ለ ጨዋታዎች     ጥቅምት...

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከምድብ ሀ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አላፊ የሆኑት ቡድኖች ተለይተው ታወቁ።

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የአምስተኛ ቀን ውሎ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታዎች የተከናወኑ ሲሆን ኢትዬጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀላቸውን...