የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል! ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በክረምቱ የዝውውሩ መስኮት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀለው እና በቡድኑ ውስጥ የነበሩ...
በአልጄሪያ ሊግ 1 ጎል ያስቆጠረውን አጥቂ ወላይታ ድቻ ሊያስፈርም ነው። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የውጪ ዜግነት ያላቸውን አጥቂዎች ለማስፈረም...
ወላይታ ድቻ ረዳት አሰልጣኙ ታውቋል ከእግር ኳስ ተጫዋችነቱ በኋላ ወደ ወደ ስልጠናው በመግባት አርባምንጭ ከተማን ጨምሮ በበርካታ የከፍተኛ ሊግ ክለቦች እንደ ሀድያ ሆሳዕና...
ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው ወላይታ ድቻ ከወጣት ቡድን በማደግ ክለቡን ሲያገለግሉ የተመለከትናቸውን የተከላካዮቹን መልካሙ ቦጋለ እና ናትናኤል...
የጦና ንቦቹ ማሊያዊው አማካይ ሲያስፈርሙ የአማካዩን እና የግብ ጠባቂውን ውል ደግሞ አራዝመዋል። ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ራሳቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት የጦና ንቦቹ የ28 ዓመት...
ግብ ጠባቂው ከአምስት አመታት በኋላ ቀሪ ውል እያለው ተለያየ ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ላለፉት አምስት አመታት ክለቡን ያገለገለው ግብ ጠባቂው ቢኒያም...
በፍቅር ግዛቸው ወላይታ ድቻን ተቀላቀለ። ከሲዳማ ቡና ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በአርባምንጭ ከተማ ያለፉትን ሦስት የውድድር ዘመናት ከከፍተኛ ሊጉ እስከ ፕሪምየር ሊጉ ማገልገል...
ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የአማካዩን ውል ደግሞ አራዝመዋል። የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈጅም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident