በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀኝ ውሎ 10 ሰዓት ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ 0 ረቷል ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ቀን 7 ሰዓት ላይ የተገናኙት ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ጨዋታቸዉን 1 አቻ...
ፈረሰኞቹ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ኢትዮጵያ መድንን 7ለ1 በሆነ ዉጤት ካሸነፉበት የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ ምንም ለዉጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ሲገቡ በተቃራኒው ኤሌትሪኮች...
በዚህም 75ኛው ደቂቃ ላይ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካዮች የሰሩትን ስህተት ተጠቅሞ ኳሱን ያገኘው አዲሱ ፈራሚ ዱሬሳ ሹቢሳ ኳስ እና መረብን በማገናኘት በባህርዳር ከተማ አጀማመሩን...
በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና እየተመሩ በተጠናቀቀዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደግ የቻሉት እና በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን...
ከሰሞኑ በዝውውሩ መስኮቱ በንቃት በመሳተፍ ላይ ያለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት ወንድማገኝ ማዕረግን አስፈርሟል ። ተጫዋቹ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ወጥቶ በዋናው ቡድንም ተጫውቶ...
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኙን ክፍሌ ቦልተና ውል ካራዘመ በኋላ ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል ። በዛሬው ዕለትም አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን...
በተጠናቀቀዉ የዉድድር ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደጉት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወጣቱን ግብ ጠባቂ ሰለሞን ደምሴን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዋል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident