አላዛር ሳሙኤል ከ17 አመት በታች ጀምሮ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የቆየ ተጫዋች ሲሆን በኢትዮጵያ ቡና ለሁለት አመት ይቆያል።
ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛንያው ሲጊንዳ ብላክ ጋር በአዛም ኮምሌክስ ስታድየም ማክሰኞ ነሐሴ 27 ማታ ሶስት ሰአት ላይ ይጫወታል። ሁለተኛ ጨዋታውን ከ ጂቡቲው...
በአሜሪካ የሙከራ ጊዜ አሳለፎ የተመለሰው ራምኬል ጀምስ ለቀጣይ ሁለት ዓመት በ ቡናማዎቹ ቤት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል
በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚሰለጥነው ኢትዮጵያ ቡና ከተለያዩ ስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል። ከቀናት በፊት ወደ ሸገር ከተማ ያመራውን አንተነህ ተፈራን ጨምሮ እያሱ...
በሳላፍነው ቅዳሜ እንሻው እሸቴን ከ ሀላባ ከተማ ማስፈረም የቻሉት ቡናዎች በዛሬው እለት ፉአድ ኢብራሂምን ከ አዳማ ከተማ የግላቸው አድርገዋል
በከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከ ሀላባ ከተማ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው እንዳሻው እሸቴ ቡናማዎቹ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል ። እንዳሻው ከ ኢትዮጵያ ስፖርት...
ቡናማዎቹ የቀድሞ ተጨዋቻቸውን ሀይሉ አድማሱ ምክትል አሰልጣኝ ለማድረግ ተስማሙ አሰልጣኝ ሀይሉ ከዚህ በፊት በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በምክትል አሰልጣኝነት ማገልገል የቻለ ሲሆን በዛሬው እለት...
በ 2017 ዓ.ም በሶሎዳ አድዋ መጫወት የቻለውን በረከት ብርሃኑ መዳረሻውን ቡናማዎቹ ቤት አድርጓል ። በረከት በ ኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን ሀ-17 በታች እንዲሁም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident