በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬዉ ተጫማሪ ተጫዋች ከጉለሌ ክፍለ ከተማ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም ስድስት ያህል ተጫዋቾችን ወደ...
ሀምሌ 1 በይፋ በተከፈተዉ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ ስድስተኛ ፈራሚ...
አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት ለመሾም ከስምምነት ከደረሱ ኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ ወጣቱን የፊት መስመር ተጫዋች...
በርከት ካሉ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያዩ አስቀድመዉ ይፋ ያደረጉት ቡናማዎቹ በምትካቸዉ ራሳቸዉን ለማጠናከር ይረዳቸዉ ዘንድ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ። አሁን ደግሞ ይፋ...
በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ሶስት ያህል ተጫዋቾችን በቶሎ ማስፈረም የቻሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዛሬ ደግሞ ወጣቱን አጥቂ ተጫዋች ከሀዋሳ ከተማ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው...
👉የተጨዋቾች ምርጫው በአሰልጣኙ ጥቆማ ነው.. 👉የደጋፊው ተቃውሞ ቀጥሏል..... ኢትዮጵያ ቡና የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ የነበረውን አሰልጣኝ ተመስገን ዳና አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን የፊታችን...
የውድድር አመቱን በ42 ነጥቦች 6ኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ቡናማዎቹ በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ቀን ሁለት ተጫዋቾችን ከሰበታ ከተማ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ። ሁለቱ ተጫዋቾች...
*...የቦርድ ፕሬዝዳንቱ ውሳኔ እየተተገበረ ነው.... *....የቀጣዩ አሰልጣኝ ማንነት በምስጢር ተይዟል.... *...ፌዴሬሽኑ በዝውውር ህግና ደንብ ዙሪያ ስልጠናም እየሰጠ ነው.... የኢትዮጵያ ቡና የስራ አመራር ቦርድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident