አዳማ ከተማ

232 መጣጥፎች
አዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ !

  በአሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል የሚመሩት አዳማ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቻቸውን ቢነጠቁም አሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል ወጣት ተጫዋቾችን ጨምሮ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየተስማሙ...

አዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ ከግብ ጠባቂው ጋር ለመለያየት ተቃርቧል !

  በአዳማ ከተማ ክለብ ያለፉትን ዓመታት የቡድኑን መረብ ሲጠብቅ የቆየው ዲሞክራቲክ ኮንጋዊው ጆኮ ፔንዞ ከክለቡ ጋር ለመለያየት መቃረቡ ተሰምቷል ። ጃኮ ፔንዞ ቀጣይ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በወጣቶች የተገነባ እና ጠንካራ ተፎካካሪ ቡድንን ይዘን ልንቀርብ ዝግጁ ነን” የአዳማ ከተማው አሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል

  የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከበርካታ ተጨዋቾቹ ጋር ለመለያየት ቢችልም የመጪው ዘመን ቡድኑን በወጣት ተጨዋቾች ላይ አተኩሮ ለመስራት እና የፕሪምየር ሊጉም ጠንካራ...

አዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

  ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ከተለያዩ በኋላ ከበርካታ ተጫዋቾቻቸው ጋር እየተለያዩ የቆዩት አዳማ ከተማዎች የፊት መስመር አጥቂያቸውን ውል ማራዘማቸው ታውቋል ። በሊጉ የፊት...

ሀዲያ ሆሳዕናአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !

  ዋና አሰልጣኛቸውን ለሀድያ ሆሳዕና አሳልፈው የሰጡት አዳማ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቾቻቸው ጋር መለያየታቸውን ቀጥለዋል ። አሁን ይፋ በሆነ መረጃ በአዳማ የፊት መስመር ጥሩ...

ሀዲያ ሆሳዕናአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !

  በዘንድሮው የውድድር ዓመት ስማቸው በስፋት ከተጫዋች ደሞዝ ጋር ሲነሳ የቆዩት አዳማ ከተማዎች ከተጫዋቾቻቸው ጋር መለያየታቸውን ቀጥለዋል ። የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ማረፊያቸው በቀድሞው...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ በዘጠኝ ነባር ተጨዋቾች ተከሰሰ

አዳማ ከተማ የ9 ነባር ተጫዋቾችን ህጋዊ ክፍያ አልከፈለም በሚል በተጨዋቾቹ ቅሬታ ቀረበበት፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እስከ ሐምሌ 5/2012 ድረስ የተጨዋቾቹን ተገቢ ክፍያ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል !

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት አዳማ ከተማዎች ከ ኮከብ ተጫዋቾቻቸው እንዲሁም ከአሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለ ጋር መለያየታቸው ይታወሳል ። ይህንንም ተከትሎ አዳማ...