አርባምንጭ ከተማ

145 መጣጥፎች
ሪፖርትአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር መሪነቱን ከተከታዩ በሁለት ነጥብ እርቆ እሚወጣበትን እድል አምክኗል።

ተቋርጦ የቀጠለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ 23ኛው ሳምንት መሪው ጅማ አባጅፋርንና የወራጅ ስጋት ያለበትን አርባምንጭን በጅማ አገናኝቶ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል ። #እሮብ ግንቦት...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማ

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ከዕረፍት በፊት ባገባቸው ሶስት ግቦች ታግዞ ቅዱስ-ጊዮርጊስን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ለጊዜውም ቢሆን የወጣበትን ድል አስመዝግቧል፡፡

  ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የበላይነቱን ባሳየበት እንዲሁም እንግዳው ብድን ቅዱስ-ጊዮርጊስ በተዳከመበት የመጀመሪያው አጋማሽ ገና ጨዋታው በተጀመረ በ1 ደቂቃ ነበር ጎል ለመመልከት የቻልነው፡፡ በቀኝ...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ከአዞዎቹ ጋር ስለመሰናበቴ በይፋ የደረሰኝ ነገር የለም” አሰልጣኝ እዮብ ማለ(አሞካቺ)

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ጥሩ ያልሆነ የውድድር ጊዜ በማሳለፍ ላይ የሚገኙት አርባምንጭ ከተማዎች ከ3 ወራት በፊት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪ/ማርያምን አሰናብተው በምትካቸው የሾሟቸውን አሰልጣኝ...

መከላከያሪፖርትአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ግብ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በአዲስአበባ ስታዲዬም አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ግብ 1-0 አሸንፏል፡፡ ልክ 9:05 ሲል በተጀመረው የሁለቱ...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ሪፖርት | ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጲያ ቡናን በማሸነፍ ወሳኝ 3 ነጥብ ማስመዝገብ ችሏል፡፡

አርባምንጭ ከተማ በደረጃው ግርጌ ላይ እንዲሁም አትዮጵያ ቡና በደረጃው ሰንጠረዥ 2ኛ ላይ መቀመጡን ተከትሎ ጨዋታውን ተጠባቂ አድርጎታል፡፡ በአርባምንጭ ከተማ፣ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጲያ ቡና...

መከላከያቅድመ ዳሰሳአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ እና መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የአ/አ ስታዲየም ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ሁሉም በዚህ ዕለት (ረቡዕ መጋቢት 26/2010ዓ.ም)...

ሪፖርትሲዳማ ቡናአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሁለቱ የደቡብ ክለቦችን ያገናኝው ጨዋታ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ እንዳለ ከበደ ባስቆጠራት ፍፁም ቅጣት ምት 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል፡፡

በደቡብ ደርቢ ሁለቱ የደቡብ ክለቦችን ያገናኝው ጨዋታ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ እንዳለ ከበደ ባስቆጠራት ፍፁም ቅጣት ምት 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳአርባምንጭ ከተማወልዲያዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ17ኛ ሳምንት የዕለተ ሀሙስ መጋቢት 20/2010ዓ.ም ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅድመ ዳሰሳ ወልድያ ከ ሀዋሳ ከተማ፣ ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ...