በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለኣንድ ሳምንት የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ዛሬ በመቐለ 70 እንደርታና በድሬዳዋ ከተማ መካከል በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ...
ዛሬ ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናገደው ትግራይ ዋንጫ ለፍፃሜ ያለፋትን ሁለት ክለቦች ኣሳውቋል።የሁለቱም ጨዋታ ሪፖርት በዚህ መልክ ኣዘጋጅተነዋል። ሽረ እንዳስላሴ 0(3)-0(4) ድሬዳዋ ከተማ...
መስከረም 26 ጅማሬውን ያደረገው ትግራይ ዋንጫ ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የምድብ ጨዋታዎችን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፋትን አራት ክለቦች አሳውቋል።በዚህም መስረት ከምድብ 'ሀ'...
ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢትን ከገጠመው ቡድን...
የትግራይ ከተማ ዋንጫ 🏆 ትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም FT' መቐለ 70 እንደርታ 4-2...
በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሁለት ጨዋታዎችን ኣስተናግዷል።ዛሬ የተካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች ሪፖርት በሚከተለው መልኩ...
የትግራይ ከተማ ዋንጫ ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2011 ዓ.ም FT' ድሬዳዋ ከተማ 0-1 መቐለ ከተማ 56'ቢያድግልኝ ኤሊያስ (ፍ.ቅ.ም) FT...
ትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ታውቋል ከመስከረም 26-ጥቅምት4 ምድብ ሀ ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ ደደቢት ሽረ እንዳስላሴ ምድብ ለ መቐለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ ኣክሱም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident