ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል

በ23ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የወላይታ ድቻ ጨዋታ ግብ ሳይተስናገድበት ተጠናቋል ።...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማ የውድድር አመቱ ሶስተኛ ድሉን እስመዝግቧል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ 2 - 1...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች አንድ ለአንድ በሆነ ውጤት ጨዋታው ፍፃሜውን አግኝቷል ። ወልቂጤ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ተቀይሮ የገባው ፍቃዱ አለሙ አፄዎቹን ባለድል አድርጓል

በ22ኛ ሳምንት የሶስትኛ ቀን ውሎ ረፋድ 4:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከላይ ከሚገኙት ክለቦች መካከል የሆኑትን ሲዳማ ቡናን እና ፋሲል ከነማን...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በ22ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጨረሻ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የባህርዳር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻዎች...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ በከነአን ማርክነህ ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማን አሸንፏል

በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 1 - 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል ።...

ሀዋሳ ከተማሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የሰበታ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሰበታ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሁለቱም በኩል ግብ ሳይስተናገድበት 0 - 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል...

ሀዲያ ሆሳዕናመከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል

በ22ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ በመጨረሻ የተደረገው እና 10 ሰዓት ላይ የጀመረው የሀድያ ሆሳዕና እና መከላከያ ጨዋታ ልክ እንደ ዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታዎች በተመሳሳይ...