👉...ከ11 ተጨዋቾቹ ጋር በስምምነት ውሉን ቀዷል.. 👉....በፍትህ አደባባይም ተሸንፏል... በገንዘብ ዕጥረት ውስጥ የገባው ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ሁለት አመት ውል ካስፈረማቸው 11 ተጨዋቾቹ ጋር...
የውድድር አመቱን በ42 ነጥቦች 6ኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ቡናማዎቹ በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ቀን ሁለት ተጫዋቾችን ከሰበታ ከተማ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ። ሁለቱ ተጫዋቾች...
*...የቦርድ ፕሬዝዳንቱ ውሳኔ እየተተገበረ ነው.... *....የቀጣዩ አሰልጣኝ ማንነት በምስጢር ተይዟል.... *...ፌዴሬሽኑ በዝውውር ህግና ደንብ ዙሪያ ስልጠናም እየሰጠ ነው.... የኢትዮጵያ ቡና የስራ አመራር ቦርድ...
*.አሰልጣኙና ፕሬዝዳንቱ ተሰናብተዋል.. ወደ ፕሪሚየር ካደጉ ሶስት ክለቦች አንዱ የሆነው ኢትዮጵያ መድን የክለቡን ፕሬዝዳንትና አሰልጣኝ ማሰናበቱ አነጋጋሪ ሆኗል። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ አሰልጣኝ...
ከዚህ ቀደም አዲስአበባ ዮኒቨርስቲን ፣ ኢኮስኮን እና ገላን ከተማን ማሰልጠን የቻለዉ ወጣቱ አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ በያዝነዉ አመት ኢትዮጵያ መድህንን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር...
👉" ፍትህ የማናገኝ ከሆነ ለኢትዮጲያ እግርኳስ ፍትህ ስንል እስከ አለም አቀፉ የግልግል ፍ/ቤት እናቀናለን" አቶ ዳዊት ትርፉ /የአ/አ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ል...
በሳምንቱ የተመሳሳይ ሰዓት ጨዋታዎች ላይ የተፈጠሩ ክስተቶችን ተከተሎም ለጨዋታ ታዛቢዎች፣ ዳኞችና የቡድን መሪዎች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ...
* እስከ መጨረሻዉ ሳምንት ለሊጉ ክብር ሲፎካከሩ የነበሩት አፄዎቹ አመቱን በሁለተኝነት አጠናቀዋል!! * በመጨረሻም አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ በሊጉ መቆየታቸውን አረጋግጠዋል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident