ከአሰልጣኛቸዉ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለየዩ በኋላ አዲሱን አሰልጣኛቸዉን በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ የሚጠበቁት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ሁለት ተጨዋቾችን አስፈርመዋል። የመጀመሪያ...
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቀጣዩም አመት በዉጤታማነት ጎዳና ላይ ለመቀጠል ይረዳቸዉ ዘንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛሉ። ከቀናት በፊት የግራ መስመር...
ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ በይፋ ወደ ዝውውር ገበያዉ በመግባት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የመጀመሪያዉ ፈራሚ...
በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ እየተመሩ በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመንቀሳቀስ የተከላካዩን ያሬድ ባየ እና የመስመር ተጫዋቹን ዱሬሳ ሹቤሳ ዝዉዉር ያጠናቀቁት ባህርዳር ከተማዎች አሁን ደግሞ...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ የዝዉዉር መስኮቱ ገና ከመከፈቱ ከወዲሁ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን ተጫዋች ሙጅብ...
ሀምሌ 1 በይፋ በተከፈተዉ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ ስድስተኛ ፈራሚ...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የዉድድር አመቱን በድል ያጠናቀቁት ፈረሰኞቹ በቀጣዩ አመት ለሚጠብቃቸዉ አፍሪካ መድረክ እና የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይበልጥ ተጠናክረዉ ለመቅረብ...
አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት ለመሾም ከስምምነት ከደረሱ ኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ ወጣቱን የፊት መስመር ተጫዋች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident