በ21ኛ ሳምንት በመጀመሪያ የተደረገው የባህርዳር ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በጅማ አባጅፋር የ2 - 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። ባህር ዳር ከተማዎች በ20ኛው ሳምንት...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በመከላከያ እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች 1 - 1 ተለያይተዋል ። መከላከያ በ19ኛው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
የባህርዳር ስታዲየም ከ22ኛ ሳምንት ጀምሮ ያሉትን ጨዌታዎች እንዲያስተናግድ ሊግ ካምፓኒው ወሰነ ። የሊግ ካምፓኒው አመራሮችና ባለሙያዎች የባህርዳር ስታዲየም በተያዘለት ቀጠሮ መሠረት ጨዋታውን እንዲያስተናግድ...
የ18ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከነማ እና በባህርዳር ከነማ መካከል ተደርጎ አራት ግቦች ባስተናገደው ጨዋታ ሁለት ሁለት ግቦች አስቆጥረው አቻ ተለያይተዋል ። ወልቂጤ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶት ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናዎች አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ባህርዳር ከተማ በ16ኛው...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ አገናኝቶ የጣና ሞገዶቹ በፈቱዲን ጀማል ግብ ቀዳሚ መሆን ቢችሉም ኡበበከር ኑሪ ከሰለሞን ወዴሳ የደረሰውን...
ሁለት አመታትን ያህል በብርቱካናማዎቹ ቤት መጫወት የቻለዉ ሄኖክ ኢሳያስ በዛሬው ዕለት ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማዉን አኑሯል። ከዚህ ቀደም ለጅማ አባጅፋር ፣ ወላይታ ድቻ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሁለተኛ ቀን ውሎ ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው ጨዋታ የባህርዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ልክ እንደ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident