ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

  በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ሀይሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ተጨማሪ ተጫዋች ከኢትዮጵያ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አቤል እንዳለ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል

ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው አቤል እንዳለ ወደ ሲዳማ ቡና በማቅናት ለሁለት ዓመታት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል ። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም በደደቢት...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ በይፋ ወደ ዝውውር ገበያዉ በመግባት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የመጀመሪያዉ ፈራሚ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ከተማን አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ከተማን 2 - 1 መርታት ችሏል ። ጨዋታው...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ሲል የተገናኙት ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን አንድ አቻ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የኤሪክ ካፓይቶ ሁለት ግቦች አዞዎቹን ባለድል አድርገዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሄራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በዛሬው ዕለት ወደ ውድድር ተመልሷል ። በቅድሚያ የተደረገው የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታም ሲዳማ ቡናን ከአርባምንጭ...

ሲዳማ ቡናባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ በሜዳቸዉ እና በደጋፊዎቻቸው ፊት ሽንፈትን አስተናግደዋል !!

በ25ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ በሜዳቸዉ እና በደጋፊዎቻቸው ፊት በሲዳማ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፈዋል። ከተደጋጋሚ ዉጤት አልባ ጉዞ በኋላ...

መከላከያሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ በጎል ተንበሽብሾ ሲዳማ ቡናን አሸንፏል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ መከላከያ ግብ ጠባቂዉ ክሌመንት ቦየ ሳይቀር ግብ አስቆጥሮ ተጋጣሚዉን እና ጠንካራውን ሲዳማ...