ፋሲል ከተማ

176 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ከመሪው ጋር ያለውን ነጥብ ወደ ሶስት አጥብቧል

በ4ተኛው ሳምንት ቅዳሜ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጭዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን አስተናግዶ ሶስት ለባዶ አሸንፏል።ባለ ሜዳዎቹ ፋሲል ከነማዎች ወደ ወልቂጤ...

ሀዲያ ሆሳዕናአዳማ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 8 ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን 7ጨዋታዎች ነገ (ቅዳሜ)...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማወልዋሎዜናዎችፋሲል ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት 6ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል።

  የ2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቀጥለው ሲውሉ በክልል ስቴዲየሞች 6ጨዋታዎች ተደርገዋል። ሁሉም ጨዋታዎች 9:00 ላይ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች...

የኮከብ ተጫዋቾች ምርጫፋሲል ከተማ

ሱራፌል ዳኛቸው የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አገኘ

የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጃቸው በሁሉም ውድድሮች የዓመቱን ምርጥ ተጫዋች፣ ምርጥ ግብ አግቢ፣ ምርጥ ግብ ጠባቂና ምርጥ አሰልጣኝ ትናንት ምሽት በካፒታል ሆቴል ባዘጋጀው የእራት ፕሮግራም...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታሪፖርትአዳማ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት 5ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል።

  ባሳለፍነው ሳምንት የጀመረው የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በ5 የክልል ከተማዎች ተደርገዋል። 5ቱም ጨዋታዎች 9:00 ሲል የጀመሩ ሲሆን በዚህ...

ሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን በሰፊ ጎል ረምርሟል

በ2ተኛው ሳምንት ቅዳሜ በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ድሬድዋ ከተማን አስተናግዶ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ፋሲል ከነማ ወደ አዳማ ተጉዞ...

The BiG Interviewዜናዎችፋሲል ከተማ

“ገንዘብ ከፍለን በቴሌቪዥን ስንመለከታቸው የነበሩት እነ ፔፔን ያውም ግብ አስቆጥሬ ማሸነፋችን የተለየ ደስታን ፈጥሮብኛል” ሱራፌል ዳኛቸው(ፋሲል ከነማ/ብ/ቡድን)

THE BIG INTERVIEW WITH SURAFEL DANGACHEW   በይስሀቅ በላይ ሱራፌል ዳኛቸው፣ ይሄ ስም የወደፊቱ የእግር ኳሱ ትልቅ ስም፣ የጋዜጦች የፊት ገፅን የሚያጣብብ፣ ሚዲያዎች...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትዜናዎችየአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫፋሲል ከተማ

አፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን አሸነፋ

  መቐለ 70 እንደርታ ከፋሲል ከነማ ጋር ያገናኘው የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ በጥሎ ማለፍ ሻምፒዮኖቹ አሸናፊነት ተጠናቋል።በሁለቱም በኩል አዳዲስ ፈራሚዎች በታዩበት...